የደብረ ታቦር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተማሪዎች መመዝገቢያ በይነ መረብ መገለጫዎች
- የተማሪዎችን የትምህርት ማስረጃዎች፤ በኮሌጁ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችን፤ የትምህርት ክፍሎችን፤ በኮሌጁ ያሉ መምህራንን እና ሌሎችንም ከትምህርት ጋር ተያያዥነት ያላቸውን መርጃዎች ለመመዝገብ እና ለመቆጣጠር ያስችላል።
- የመመዝገቢያ እና የመቀበያ ቀን እና ሰዓት ገደቦች ለማሳወቅ ያስችላል።
- ተፈላጊውን መርጃ በማንኛዉም ቀን እና ሰዓት ፕሪንት ለማድረግ ያስችላል።
















1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16